ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #38h / Song #38h

ጸሐዩ ሊገባ ነው

Day is Dying in the West

ምድብ / Category: ስግደት / Worship
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
ፀሐዩ ሊገባ ነው
ጨለማ ሊመጣ ነው
ትጋ ስገድ ፀልይም
የሌሊት ጸዳል
ሲታይ በሰማያት
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
ልዑል አምላክ
በሰማይ በምድርም
ሠራዊት ያመስግኑህ
ልዑል አምላክ
2.
አንተ የሕይወት ጌታ
የምትሰጠን ደስታ
እርዳን ፊትህን ስንሻ
በቅፍር እጅህ ያዘን
100%
100%