ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #49h / Song #49h

እንግዳ አለ በደጅ

There's a Stranger at the Door

ምድብ / Category: ንሥሐ / Repentance
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
እንግዳ አለ በደጅ አስገባው ከዚያ ብዙ ቆይቷል አስገባው አስገባው ሳይሔድብህ
አስገባው ቅዱስ ጌታን
የሱስን የአብን ልጅ
አስገባው
2.
ልብህን አሁን ክፈት አስገባው ብትዘገይ ይሔዳል አስገባው አስገባው ወዳጅህን
ነፍስህን ይጠብቃል
እርሱ ይጠብቅሃል
አስገባው
3.
አሁን ምክሩን ተቀበል አስገባው
አሁን እርሱን ምረጠው አስገባው
እርሱ በደጅህ ቁሟል
ደስታን ያመጣልሃል
ስሙንም ታከብራለህ
አስገባው
100%
100%