ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #55h / Song #55h

ኃጢአትህ ቢቀላብህ

Tho' your Sins be as Scarlet

ምድብ / Category: ንሥሐ / Repentance
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ኃጢዓትህ ቢቀላብህ
እንደ በረድ ይነፃል/2/
ግን ቢቀላ እንደ ደም
እንደ ጥጥ ነፃ
ኃጢዓትህ ቢቀላብህ /2/
እንደ በረድ ይነፃል /2/
2.
አሁንም ቃሉን ስሙ
ወዳምላክ ተመለሱ /2/
ግሩም ፈቃር ነው ጌታችን
አድምጹ ቃሉን
አሁንም ቃሉን ስሙ /2/
ወዳምላክ ተመለሱ /2/
3.
ይምራል ኃጢዓታችን
ሁለተኛ አያስብም /2/
ሕዝቤ ሆይ ኑ ወደኔ
ይጠራል አምላክ
ይምራል ኃጢዓታችን /2/
ሁለተኛ አያስብም /2/
100%
100%