ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #51h / Song #51h

የሱስ ሆይ አትለፍብኝ

Pass Me Not, O Gentle Saviour

ምድብ / Category: ንሥሐ / Repentance
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 2
1.
የሱስ ሆይ አትለፍብኝ
ጸሎቴን ስማኝ
ሌሎች ፀጋህን ሲያገኙ
አትለፍብኝ
የሱስ ክርስቶስ
ጸሎቴን ስማኝ
ሌሎች ፀጋህን ሲያገኙ
አትለፍብኝ
2.
ወደ ዘላለም ዙፋንህ
እመጣለሁኝ
ይቅርታህን ለመቀበል
እርዳኝ አቤቱ
3.
ስለደግነትህ ብቻ
ጸጋህን ስጠኝ
የቆሰለ ልቤን ፈውስ
በፀጋህ ልዳን
4.
አንተ ነህ የደስታ ምንጭም
ሕይወት አንተ ነህ
በሰማይና በምድር
ሌላ የለኝም
100%
100%