1.
ለየሱስ አስረክባለሁ
በነጻ እሰጣለሁ
ሁልጊዜ እወደዋለሁ
በፊቱ እኖራለሁ
አስረክባለሁ አስረክባለሁ
ሁሉን ላንት መድኃኒቴ
ሆይ አስረክባለሁ
2.
ለየሱስ አስረክባለሁ
በፊቱ እሰግዳለሁ
የዓለምን ኃብት እርሳለሁ
ውሰደኝ የሱስ መጣሁ
3.
ለየሱስ አስረክባለሁ
አዳኜ ያንተ አርገኝ
መንፈስ ቅዱስህ ይንገረኝ
የኔ እንደሆንህልኝ
4.
ለየሱስ አስረክባለሁ
መንፈስህን እሰማለሁ
በመድኅን እደሰታለሁ
ክብር ክብር ለስሙ