ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #53h / Song #53h

መጣሁ ወደ መስቀልህ

I Am Coming to the Cross

ምድብ / Category: ንሥሐ / Repentance
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
መጣሁ ወደ መስቀልህ
ምስኪን ነኝ ደካማም ነኝ
ሁሉን ነገር ትቻለሁ
መድኅንን አገኛለሁ
ባንተ አምንብህአለሁ
ኦ የቀራንዮ በግ
አንተን እለምንአለሁ
አድነኝ የሱስ አድነኝ
2.
ልቤ ስትሻህ ነበር
በኃጢአቴ ስቸገር
የሱስ በፍቅር ጠራኝ
ከኃጢአቴ ሊያነፃኝ
3.
በተስፋህም አምናለሁ
እርዳኝ ስለ ሞትህልኝ
በምድር ጭንቀት ሣለሁ
ኦ የሱስ እጄን ያዘኝ
4.
የሱስ ነፍሴን ያድናል
በርሱ መንፃት ሆነልኝ
እኔ በርሱ ድኛለሁ
ለበጉ ክብር ይሁን
100%
100%