ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #52h / Song #52h

ኃይል አለው በደሙ

There is Power in the Blood

ምድብ / Category: ንሥሐ / Repentance
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ከኃጢዓት መንፃት ትወዳለህን
ባፈሰሰልህ ክቡር ደሙ
ክፉን ማሸነፍ ምኞትህ ነውን
መልካም ኃይል አለው በደሙ
ክቡር ኃይል ኃይል አለው በደሙ
በክቡር በጉ ደም ኃይል አለው
ግሩም ሠራተኛ ደም
በከበረው በበጉ ደም
2.
ትሁት መሆንን ትወዳለህን
ባፈሰሰልህ ክቡር ደሙ
የሱስን ማሰብ ያስፈልግሃል
መልካም አለው በደሙ
3.
ፍጹም መሆንን ትወዳለህን ባፈሰሰልህ ክቡር ደሙ የሱስ ኃጢዓትህን ይፍቅልሃል መልካም ኃይል አለው በደሙ
4.
ጌታን ማገልገል ትመርጣለህን ባፈሰሰልህ ክቡር ደሙ ምስጋና ላምላክ በየቀኑ ስጥ መልካም ኃይል አለው በደሙ
100%
100%