1.
የህይወት እንጀራ ቁረስልኝ
በባህር ዳር ምግብ
እንደ ቆረስህ
በተቀደሰው ገጽ እሻህአለሁ
መንፈሴ ናፍቆሃል
ሕያው ቃል ሆይ
2.
እውነቱን ባርክልኝ
ለኔ ለኔ
በገሊላ ምግብ
እንደባረክህ
ነጻ እወጣለሁ
ከማዕሰርቴ
ሰላም አገኛለሁ
በሙላቴ
3.
መንፈስን ላክልኝ
አሁን ለኔ
አይኔን እንዲነካኝ
እንዲያሣየኝ
ከቃልህ እውነቱን
ግለጽልኝ
በመጽሐፍህ እንዳይህ
አድርገኝ
4.
የሕይወት እንጀራ
ነህ ጌታዬ
የቅዱሱ ቃልህ
መዳኛዬ
በልቼው እንድኖር
ከአንተ ጋር
እውነትህን አስታውቀኝ
ፈቃር አምላክ