መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #73h / Song #73h
ጌታ ሆይ በምህረትህ
Amazing Grace
ምድብ / Category:
ጸሎት / Prayer
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
ኦ ጌታ ሆይ በምሕረትህ
ወዳንተ አቅርበን
በሥራችን የጠፋን ነን
በጸጋህ አድነን
2.
ኃጢአታችን ይቅር በለን
አሁን ተቀበለን
በዚህ ዓለም አትተወን
ወዳንተ ውሰደን
3.
ኦ መንፈስ ቅዱስ መለኰት
ና ና ወረድልን
በኃይልህም አነቃቃን
ለጽድቅህም አብቃን
4.
የአምላክ ልጅ ሃሌሉያ
በደም የዋጀኸን
ዛሬም ደግሞ አትለየን
ለዘላለም አሜን
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#60h
ጸሎት ስፍራ
#72h
የሱስ ቅዱስ እጅህ
#58h
የጸሎት ሰዓት
#59h
የህይወት እንጀራ
#68h
ወዳንተ አቅርበኝ