መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #61h / Song #61h
ጥግ ሁነኝ
Nearer, Still Nearer
ምድብ / Category:
ጸሎት / Prayer
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
ጥግ ሁነኝ ጌታ ቅረበኝም
ቅዱስ ነህ መድኃኒቴ አስጠጋኝ
እቀፈኝ ያዘኝ በደረትህ
የሱስ ጋርደኝ በዚያ ልረፍበት /2/
2.
ጥግ ሁነኝ ጌታ ምንም የለኝ
ምን ልሰዋ ለጌታዬ የሱስ
በእርኩስ ነገር ልቤ ሞላ
ዕድልን ስጠኝ መንጻት ሊሆነኝ /2/
3.
ጥግ ሁነኝ ጌታ ያንተ ልሁን
ስንፍናዬን በደስታ ልተው ነኝ
ሁሉንም ምቾት ክብረትንም
የተሰቀለውን የሱስን ልይ /2/
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#71h
ነፍሴን ተናገር
#70h
በመከራ ጊዜ
#72h
የሱስ ቅዱስ እጅህ
#59h
የህይወት እንጀራ
#65h
ፈቃድህን አድርግ