ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #72h / Song #72h

የሱስ ቅዱስ እጅህ

Now Spread Thy Wings of Love

ምድብ / Category: ጸሎት / Prayer
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ኦ የሱስ ቅዱስ እጅህ
በእኔ ላይ ይስፈር
በኃዘንም በደስታም
ከአንተ ዘንድ ልረፍ
ጥበቤም ኃይሌም ጥጌም
ሁሉም በሁሉ ሁን
እኔም በቀን በሌትም
በጸጋህ ወስጥ ልሁን
2.
ስጠኝ ያንተን ይቅርታ በደምህም አንጻኝ አግባልኝ ቅዱስ ሐሳብ ፈቃድህም ይምራኝ ሁላችንንም ጠብቅ መልአክ በዚህ ይስፈር አሁንም በሰላምህ ኦ የሱስ እንደር
100%
100%