ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #62h / Song #62h

የተባረከ ሰዓት ነው

'Tis the Blessed Hour of Prayer

ምድብ / Category: ጸሎት / Prayer
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
የተባረከ ሰዓት ነው የምንጸልይበት
ወዳምላካችን የሱስ የምንቀርብበት
በሃይማኖት ብንቀርበው
እርሱ ያስጠጋናል
እንዴት ጣፋጭ ዕረፍት ነው
በዚያ መሆን ወብ ነው
የጸሎት ጊዜ የተባረከ
እንዴት ጣፋጭ ዕረፍት ነው
በዚያ መሆን ወብነው
2.
የተባረከ ሰዓት ነው ጌታ የሚቀርበን
በርኅራኄ ፍቅር ልጆቹን ሊሰማ
ሸክማችንን ከጫማው
እንድንጥል ሲነግረን
እንዴት ጣፋጭ ዕረፍት ነው
በዚያ መሆን ወብ ነው
3.
የተባረከ ሰዓት ነው ተስፋ ለቆረጡ
ለየሱስ ችግራቸውን ያቀርባሉ
በርኅሩኅ ልቡ የሱስ ያሳርፋቸዋል
እንዴት ጣፋጭ ዕረፍት ነው
በዚያ መሆን ወብ ነው
4.
የተባረከ ሰዓት ነው በጌታ ስናምን
እርሱ ይሰጠናል የምንፈልገውን
ሥቃይ ችግርም ያልፋል
በርሱ ኃይል ስናምን
እንዴት ጣፋጭ ዕረፍት ነው
በዚያ መሆን ወብ ነው
100%
100%