ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #350d / Song #350d

እንደ አንተ ያለ ከቶ ማን አለ

who is like you

ምድብ / Category: የክርስቲያን ኑሮ / Christian Life
ደራሲ / Author: አማኑ ኤል ቆርጋ (ዶ/ር)
ዓመት / Year: 2026
👁️ Views: 4
1.
የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠ
ኢየሱስን አይቶ ያልደነገጠ
ልከተልህስ ያላለ ማነው
የኢየሱስ ፍቅር አሸናፊ ነው |2|
ከጫፍ እስከ ጫፍ ስንቱን ማረከ
በፍቅሩ አንበረከከ
ምን አይነት ፍቅር ነው እርሱ
ወደድነው ያለ ዘመቻ |2|
2.
አቤት ትህትና አይ ቅንነት
ሰው ያስተማረ ኖሮ በሕይወት
የሚሸጠውን እግር ያጠበ
ሩህሩህ ነው ጌታ ፍቅር ያነገበ
ይህንን ጌታ የምትወዱት|2|
እስቲ ከእኔ ጋር የሱስን አንዲህ በሉት |2|
አንደ አንተ ያለ {እንደ አንተ ያለ} (3)
ኧራ ማን አለ።
100%
100%