ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #105h / Song #105h

ልኑር ለየሱስ

Living for Jesus

ምድብ / Category: የክርስቲያን ኑሮ / Christian Life
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ልኑር ለየሱስ የእውነት ኑሮ
እርሱን ደስ ላስሰኝ በሁሉ ነገር
የልብ ደስታና መታመን ሣሣይ
ይህ ነው በረከት የማገኝበት
ኦ የሱስ መድኃኒቴ
ልቤን እሰጣለሁ
አንተ በመንጻት ጊዜ
ራስህን ሰጥተሃል
ሌላ ጌታ አልይዝም
ልቤ ላንተ ይሁን
ሕይወቴን ላንተ አስረከብሁ
ክርስቶስ ላንተ ብቻ
2.
ልኑር ለየሱስ ለኔ ለሞተው
በደል ኃጢአቴን ለተሸከመው
እኔን የገዛኝ ያንተ ፍቅር ነው
እርሱን ልከተል ሁሉንም ልተው
3.
ልኑር ለየሱስ በስፍራው ሁሉ
ላድርግ ተግባሬን ለቅዱስ ስሙ
ጥፋት በሽታም ቢመጣ በኔ
የመስቀሌ ክፍል ይሆናል ለኔ
4.
ልኑር ለየሱስ ባጭር ዘመኔ
የርሱ ፈገግታ መዝገብ ነው ለኔ
ስለጠፉቱ ሰጠ ሕይወቱን
ለታካች ሁሉ ሊሰጥ ዕረፍትን
100%
100%