ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #96h / Song #96h

ይመራኛል

He Leadeth Me

ምድብ / Category: የክርስቲያን ኑሮ / Christian Life
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 2
1.
ይመራኛል ይመራኛል
በቃሉ ኃይል ያጽናናኛል
በሥራዬ በኑሮዬ
ምራኝ በጅህ ኦ ጌታዬ
ይመራኛል ይመራኛል
በገዛ እጁ ይመራኛል
ተከታዩ እሆናለሁ
በእርሱ እጅ ከተመራሁ
2.
በጨለማ ቦታ ብሔድ
በኤድን ገነት ብራመድ
በጸጥታ በሞገድም
አምላኬ ከኔ አይለይም
3.
ሥራዬን እዚህ ከፈጸምሁ
በፀጋህ ድልን ካገኘሁ
አልፈራም ሞት ቢመጣብኝ
ዮርዳኖስን ካሻገርኸኝ
100%
100%