ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #100h / Song #100h

ጠንክሩ

Hold the Fort

ምድብ / Category: የክርስቲያን ኑሮ / Christian Life
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 4
1.
ወንድሞቼ ተመልከቱ
ባንዲራችንን
ኃይላችንም ተጨምርዋል
ድል ልንነሣ ነን
ጠንክሩ እየመጣሁ ነኝ
ይላል ጌታችን
እንሰራለን ጌታ የሱስ
በፀጋህ እርዳን
2.
ብርቱ ጠላት ተሰልፎ
ሰይጣን ይመራል
ኃያል ሰዎች ወደቁብን
ድፍረትም አልቋል
3.
ባለክብሩን ባንዲራ እዩ
መለከት ስሙ
በመሪያችን ስም ድል ነሣን
ጠላትን ሁሉ
4.
ጦርነቱ ቢበረታም
እርዳታ ቀርቧል
አዛዣችን አሁን መጥቶ
አይዞአችሁ ይላል
100%
100%