ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #103h / Song #103h

እንዴት ጸጋ ነው

What a Fellowship, What a Joy Divine

ምድብ / Category: የክርስቲያን ኑሮ / Christian Life
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
እንዴት ፀጋ ነው
እንዴት ደስታ ነው
ለዘላለም በየሱስ ማረፍ
እንዴት መባረክ
እና ሰላም ነው
ለዘላለም በክንዱ ማረፍ
ዕረፍት ዕረፍት
ከስጋት ሁሉ ነፃነት
ዕረፍት ዕረፍት
በዘላለሙ ክንድህ ልረፍ
2.
እንዴት መልካም ነው
ከርሱ ጋር መሔድ
ለዘላለም በየሱስ ማረፍ
ሲመራኝ ሳለ በብርሃን መንገድ
ለዘላለም በየሱስ ማረፍ
3.
ምን ያሰጋኛል ምን
ያስፈራኛል ለዘላለም
በክንዱ ማረፍ አምላኬ
ሲቀርብ ሰላም ይሰጣል
ለዘላለም በክንዱ ማረፍ
100%
100%