መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #108h / Song #108h
በእግዚአብሔር ልብ አጠገብ
There is a Place of Quiet Rest
ምድብ / Category:
መታመን / Trust
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
2
1.
በእግዚአብሔር ልብ አጠገብ
ጸጥታ ይገኛል
በእግዚአብሔር ልብ አጠገብ
ኃጢዓት አይጉዳንም
ኦ የሱስ ብሩክ አዳኜ
ከአብ ዘንድ የተላክህ
ወደ አንተ አቅርበኝ
ወዳንተ አስጠጋኝ
2.
በእግዚአብሔር ልብ አጠገብ
መጽናናት ይገኛል
በእግዚአብሔር ልብ አጠገብ
ደኅንነት ይገኛል
3.
በእግዚአብሔር ልብ አጠገብ
ነፃነት ይገኛል
በእግዚአብሔር ልብ አጠገብ
ሰላምም ይሆናል
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#120h
የሱስ አይጥልም
#117h
ወደ ሚመራኝ
#118h
ከጌታ ጋር ስንሄድ
#122h
ጌታ መሸሸጊያችን ነው
#112h
ሁልጌዜ እሻሃለሁ