ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #120h / Song #120h

የሱስ አይጥልም

Jesus Never Fails

ምድብ / Category: መታመን / Trust
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ወዳጆችህ ቢክዱህ
ፍርሃት ቢከብህ
አይተውህም አይጥልም
የሱስ ጌታችን
የሱስ አይጥልም
የሱስ አይጥልም
ሰማይ ምድር ያልፋሉ
ግን የሱስ አይጥልም
2.
ሰማይ ቢጨልምብህ
ሞገድ ቢመጣ
ቅርብ መሆኑን አስታውስ
እርሱ አይጥልም
3.
በጨለመብህ ጊዜ
በመረረህም
በኃይሉ ታመን አሁን
የሱስ አይጥልም
100%
100%