ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #112h / Song #112h

ሁልጌዜ እሻሃለሁ

I Need Thee Every Hour

ምድብ / Category: መታመን / Trust
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ሁልጊዜ እሻሃለሁ
ጸጋ ሰጭ አምላክ ሆይ
እንዳንተ ድምፅ የለም
ስላምን የሚሰጥ
እሻሃለሁ ኦ ጌታ
በየሰዓቱ እሻለሁ
መድኃኒቴ እኔን ባርከኝ
ወዳንተ መጣሁ
2.
ሁልጊዜ እሻሃለሁ
ከኔ አትራቅ ጌታ
ፈተና ኃይል የለውም
አንተ ከቀረብኸኝ
3.
ሁልጊዜ እሻሃለሁ
በደስታ በኃዘን
ና ና ከኔ ጋር ሁን
ያለዚያ እጠፋለሁ
4.
ሁልጊዜ እሻሃለሁ
ፈቃድህን አስተምረኝ
በኔ ይፈጸም ተስፋህ
ልጅህም አድርገኝ
100%
100%