መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #117h / Song #117h
ወደ ሚመራኝ
I Remember Calvary
ምድብ / Category:
መታመን / Trust
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
ወደ ሚመራኝ እሔዳለሁ
ልታመነው ተምሬአለሁ
ለኔ መሆኑን አስባለሁ
በቀራንዮ ሞተለኝ
ሌትም ቀንም ይመራኛል
ጌታ የሱስ ይመራኛል
የታመነ ወዳጄ ነው
አስታውሳለሁ መስቀሉን
2.
በትእዛዙ ደስ ይለኛል
በርኅራሄው ይመራኛል
ፈቃዱ ለኔ ጣፋጭ ነው
በጌታ የሱስ ደም ነፃሁ
3.
ያለ ፍርሃት እሄዳለሁ
ከርሱ ጋራ ደስ እያለኝ
በሃይማኖት አየዋለሁ
የቀራንዮ ወዳጄን
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#110h
መልቅህ ጸንቶ ይይዝን ይሆን
#114h
በጌታ ተስፋ ቃል እቆማለሁ
#121h
ስለ ነገው ምንም አላውቅ
#108h
በእግዚአብሔር ልብ አጠገብ
#120h
የሱስ አይጥልም