መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #116h / Song #116h
በሕንፃው እንገባ
We'll Build on the Rock
ምድብ / Category:
መታመን / Trust
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
እንገነባለን በሕንፃው ላይ
በሕያው ሕንፃ በየሱስ
ስንፈራ እንጠጋ ከርሱ
የፈተና ቀን ሲደርስ
በሕንፃው እንገንባ
በሕንፃው እንገንባ
በጠነከረው ሕንፃ እንገንባ
በክርስቶስ እንገንባ
2.
ማንም ባሸዋ ቢገነባ
በምድራዊው መዝገብም
ማንም በሞገድ ቢገነባ
በዓለማዊ ደስታም
3.
በታመነው ህንፃ እንገንባ
የጸና መሠረት ያለው
ተስፋችን በውነት የጸናነው
የመድኅናችን ተስፋ
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#113h
ያምላክን ጸጋ አላውቅም
#121h
ስለ ነገው ምንም አላውቅ
#122h
ጌታ መሸሸጊያችን ነው
#117h
ወደ ሚመራኝ
#110h
መልቅህ ጸንቶ ይይዝን ይሆን