ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #144h / Song #144h

ልዘምር የርሱን ፍቅር

I Will Sing of Jesus' Love

ምድብ / Category: ፍቅር / Love
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 2
1.
ልዘምር የርሱን ፍቅር
ልዘምር ለወዳጄ
ሰማይን ለኔ ለቆ
በመስቀል ላይ ለሞተው
ልዘምር የእርሱን ፍቅር
ሣላቋርጥ በልቤ ውስጥ
ሞተልኝ ሊያ ድነኝ
ስለ ፍቅሩ ልዘምር
2.
አንድ እንባ ባይኔ ሳይወርድ
የርሱ እንባ ለኔ ፈሷል
አንድም ጸሎት ሳልጸልይ
ስለኔ ጸለየልኝ
3.
ያምላክን ፍቅር ጥልቀት
ፍጡር ሊያውቀው አይችልም የጠቆረ ኃጢዓቴን
እንደ በረድ አነጻው
4.
የዋልሁለት ሣይኖረኝ
እንዴት ፍቅሩን አደለኝ
አምላኬ ልቤን ግዛው
ፍቅሬን ለመግ ለጽ እርዳኝ
100%
100%