ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #149h / Song #149h

ፍቅር ኦ የሱስ ላንት

More Love to Thee

ምድብ / Category: ፍቅር / Love
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
በብዙ ላፍቅርህ
ኦ የሱስ ሆይ
ልመናዬን ስማ
ስጸልይ ሣል
ይህ ነው የኔ ጸሎት
ፍቅር ኦ የሱስ ላንት
ፍቅር ላንተ
ፍቅር ላንተ
2.
በፊት ደስታን ፈለግሁ
እረፍትንም
አሁን አንተን ስሻ
ደጉን ስጠኝ
3.
ትካዜ ኃዘንም
ቢመጣብኝ
የመላእክትህ ቃል
ይጣፍጣል
አብረን ስንዘምር
4.
ነፍሴ እስክትወጣ
ታመስግንህ
ይኸው ነው ናፍቆቴ
በልቤ ውስጥ
ይህ ነው የኔ ጸሎት
100%
100%