1.
እወድህአለሁ ኦ ጌታ
ከምድራዊ ደስታ
ኦ ያንተን ሰላም ሰጠኸኝ የማይጠፋብኝን
እኩሉም አልተነገረም
የፍቅሩ ነፃነት
እኩሉም አልተነገረም
ስላነፃኝ ደሙ
2.
አውቃለሁ ባጠገቤ ነህ
ከሰው ሁሉ ይልቅ
ጥሩ ነው ጌታ አሣብህ ከመዝሙር ይበልጣል
3.
ደስታን በልቤ አገባህ
ስለዚህ ደስ አለኝ
ያለ ፍቅርህ ምስጢር ብኖር
ባዘን እሞላለሁ
4.
ኦ ቅዱስ መድኃኒቴ ሆይ
ከኔ ጋር ሆነህ ሣል
ነፍሴን ደስ እንድታሰኛት
በእርምጃህ ልሂድ