ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #153h / Song #153h

ስለ የሱስ ባወቅሁ

More About Jesus

ምድብ / Category: መድህን / Salvation
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ስለ የሱሴ ባወቅሁ
ፀጋውንም ባካፈልሁ
የማዳኑን ሙላት ባየሁ
የፍቅር ሞቱን ባወራሁ
2.
ጌታን በወደድሁት
ፍቅሩን በተማርሁ
የማዳኑን ሙላት ባየሁ
የፍቅር ሞቱን ባወራሁ
3.
በጣም ልማር ስለ እርሱ
ቅዱስ ፈቃዱንም ልወቅ
ያምላክ መንፈስ ያስተምረኝ የየሱስን ቃል ያሳየኝ
4.
ጌታን በወደድሁት
ፍቅሩን በተማርሁ
የማዳኑን ሙላት ባየሁ
የፍቅር ሞቱን ባወራሁ
5.
በጣሙን ስለ የሱስ ቃል
ከጌታ ጋር ልነጋገር
ቃሉንም በውስጤ ላኑር
የኔ ብዬ ልቀበለው
6.
ጌታን በወደድሁት
ፍቅሩን በተማርሁ
የማዳኑን ሙላት ባየሁ
የፍቅር ሞቱን ባወራሁ
7.
የሱስ በዙፋኑ ያለው
ኃብት እና ክብር የርሱ ነው
መንግሥቱም በጣም ሰፊ ነው የሰላምም አለቃ ነው
8.
ጌታን በወደድሁት
ፍቅሩን በተማርሁ
የማዳኑን ሙላት ባየሁ
የፍቅር ሞቱን ባወራሁ
100%
100%