1.
መዝሙር አለኝ የምወደው
ጌታ ስላዳነኝ
ለጌታዬ ልዘምረው
እርሱ ስላዳነኝ
ጌታ ስላዳነኝ
ጌታ ስላዳነኝ
ስሙንም አከብራለሁ
ጌታ ስላዳነኝ
በመድኃኒቴ
እከብራለሁ
2.
የሱስ ክርስቶስ ደስ አሰኘን
እርሱ ስላዳነኝ
ፍቃዱንም አደርጋለሁ
እርሱ ስላዳነኝ
3.
3. መልካም ምስክርም አለኝ
እርሱ እንዳዳነኝ
ጥርጣሬ ፍርሃት ቀረ
ጌታ ስላዳነኝ
4.
ቤትም ተዘጋጅቶልኛል
ጌታ ስላዳነኝ
ለዘላለም ልኖርበት
ጌታ ስላዳነኝ