ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #166h / Song #166h

ሕይወቴን ለወጥሁልህ

I Gave My Life for Thee

ምድብ / Category: መድህን / Salvation
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ሕይወቴን ለወጥሁልህ
ልገዛ ነፍስህን
ሰማይን ልከፍትልህ
ልሰጥህ ርስትህን
ትድን ዘንድ ደሜ ፈሶአል
ምን መልሰህልኛል
ትድን ዘንድ ደሜ ፈሶአል
ምን መልሰህልኛል
2.
ስላንተ ብፅዕና እኔ ተሠቃየሁ
ስላንተም ብልጽግና እኔ ደኸየሁኝ
ስላንተ ሁሉንም ትቼ
ምን ሆነ ደመወዜ
ስላንተ ሁሉንም ትቼ
ምን ሆነ ደመወዜ
3.
ከኃጢአት ከሞትም
ላድንህ መጣሁኝ
በልብህ ውስጥ ልኖርም
ደጅህን መታሁኝ
ስጠኝ ኦ ልጄ ምኞቴን
ልብህን ደመወዜን
ስጠኝ ኦ ልጄ ምኞቴን
ልብህን ደመወዜን
100%
100%