ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #178h / Song #178h

ና አንተ የበረከት ምንጭ

Come, Thou Fount of Every Blessing

ምድብ / Category: መስቀል / Cross
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 4
1.
ና አንተ የበረከት ምንጭ
ጸጋህን እንድንዘምር
የምህረት ምንጭ አያቆምም
ክብርህን እናመስግን
አስተምረኝ እንዳከብርህ
ቸርነትህንም እንዳይ
የዘላለም ተስፋ ክብርም
ፍቅርህ ልቤን ሲሞላኝ
2.
ኤብንኤዘር አቆማለሁ
አምላክ እስከዚህ ረዳኝ
በአንተ ደስታና ፍስሃ
ሰማይን እደርሳለሁ
በእንግድነቴ ረዳኝ
ከርሱ የራቅሁ ሣለሁ
አምላክ ከጥፋት ሊያድነኝ
ከበደሌም ሊያጥበኝ
3.
እኔ ባለ ብዙ ዕዳ
በፀጋህ እኖራለሁ
ደግነትህ አንደ ኃብል
ወደ አንተ ይሣበኝ
ኃጢአቴ ያርቀኛል
ከአምላኬ ሊለየኝ
ልቤን ግዛው አትመውም
ለሰማያዊ ቤቴ
100%
100%