1.
ዕዳ ተከፍሎ ድልም ተሰጠ
ለኛ ሲል የሱስ ክርስቶስ ሞተ
ከኦሪት መርገም ከኃጢዓት
ክርስቶስ አዳነን ሁላችን
አሁንም ሰው ሆይ ይህንን እመን ሁላችንም በርሱ ብናምን
ደሙን በመስቀል ስለ ሰጠን
ክርስቶስ አዳነን ሁላችን
2.
2. አርነት ወጣን ፍርድ የለብንም ኅሊናችንን አይነቅፈንም
ኑ ወደ እኔ የሱስ ይላል
እርሱ እዳነን ሁላችን
3.
እንዴት ታላቅ ነው የአምላክ ፀጋ
በሞቱ ሁላችንን ያዳነን እንዲህ ያል ፍቅር የት ይገኛል
እርሱ አዳነን ሁላችን