ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #172h / Song #172h

ሂድ ወደ ጌቴሰማኒ

Go to Dark Gethsemane

ምድብ / Category: መስቀል / Cross
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ሂድ ወደ ጌቴሰማኒ
ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ
ላንዲት መራራ ሰዓት
ያዳኝህን ስቃይ እይ
ከኅዘኑም ሳትርቅ
ከርሱ ጸሎትን ተማር
2.
ወደ ፍርድ ሸንጐ ሄደህ
ጌታህ ሲከሰስ እየው
ታላቁን የሞት ጽዋ
የሱስ ክርስቶስ የጠጣው
ላንተ ሲል ነው ወንድሜ
መስቀሉን ተካፈለው
3.
በቀራዮ ተራራ ሄጄ
በግሩ ሥር ልውደቅ
ድንቁን ታምር አልረሳም
ያምላክን ቅዱስ መስዋዕት
ተፈጸመ ሲል ልስማው
ሞትንም ከርሱ ልማር
100%
100%