ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #228h / Song #228h

ከጸሐይ ማዶ

Far Beyond the Sun

ምድብ / Category: የሰማይ ቤት / Heavenly Home
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ምንም ሀብት ባይኖረኝ
በምድራዊ ጉዞ
በዚህ ሕይወት ማዶ
ቤት ይኖረኛል
ባለም ባይመቸኝ
የተናቅሁ ብሆንም
ጌታ ያድነኛል
ተስፋ ከመቁረጥ
ከጸሐይ ማዶ ከጸሐይ ማዶ
እዚያ ነው ቤቴ ቤቴ
የኔ ቤት ከጸሐይ ማዶ
ከጸሐይ ማዶ ከጸሐይ ማዶ
እዚያ ነው ቤቴ ቤቴ
የኔ ቤት ከጸሐይ ማዶ
2.
ባለም እኖራለሁ
ደግሞም እጓዛለሁ
ፈተና ቢኖርም
ደግሞም መከራ
የኔ ታላቅ መሪ
የኔ ታላቅ አዳኝ
ወደ ሕይወት ማዶ
ያሸጋግረኛል
100%
100%