1.
እሊያ ናቸው ላይ የሚኖሩ
ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገሩ
ጌታን የሚያከብሩ
ንጹሐን በበጉ ደም
በደጅ ይገባሉ ወደ የሩሳሌም
ንጹሐን በበጉ ደም
በደጅ ይገባሉ ወደ የሩሳሌም
ንጹሐን በበጉ ደም
2.
እለዚያ ናቸው ታናሾች
ሳሉ የሱስን ጌታን የተከተለ
ጸጋን የተቀበሉ
ንጹሐን በበጉ ደም
3.
እሊያ ናቸው በሁሉ መከራ
እረፍት ያገኙ ከየሱስ ጋራ
ሲድኑ በርሱ ሥራ
ንጹሐን በበጉ ደም
4.
ወደዚያ መልካም አገር ሲደርሱ
ኃዘንና ኃጢዓት ተጨረሱ
ሊዘምሩ በመቅደስ
ንጹሐን በበጉ ደም