ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #268h / Song #268h

አውቃለሁ ይወደኛል

Jesus Loves Me

ምድብ / Category: የልጆች / Children
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
አውቃለሁ ይወደኛል
ወንጌ ሉ ይነግረኛል
ታናሾች የርሱ ናቸው
ሲደክሙ ያበረታል
የሱስ ወዶኛል
የሱስ ወዶኛል
የሱስ ወዶኛል
ወንጌሉ ነግሮኛል
2.
ሞተልኝ ይወደኛል
ሰማይን ከፈተልኝ
ከኃጢዓቴ ያጥበኛል
እኔን ልጁን ሊያድነኝ
3.
አሁንም ይወደኛል
ስታመም ስጨነ ቅም
ከሚያበራው ዙፋንም
መጥቶ ይጠብቃል
4.
ዘወትር ይወደኛል
በጭንቄ ይቀርበኛል
ወደ ሰማያዊ ቤት
ሊወስደኝ ይፈልጋል
100%
100%