መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #273h / Song #273h
እንድሆን የጸሐይ ጮራ
I'll be a Sunbeam
ምድብ / Category:
የልጆች / Children
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
እንድሆን የፀሐይ ጮራ የሱስ ይፈልጋል
እንዲደሰትብኝ በኔ
ስማር ስጫወትም
ደግ የፀሐይ ጮራ
የሱስ የሚፈልግብኝ
ደግ የፀሐይ ጮራ
የፀሐይ ጮራ ልሁን
2.
በጣም አፍቃሪ እንድሆን ለሁሉም አገልጋይ
ደስታዬን ለሁሉ ልግለጽ የሱስ እንደ መራኝ
3.
የሱስ ጌታ ይመራኛል
በሕይወቴ ሁሉ
ቸርነቱንም ሳስተምር
ለየሱስ ላወራ
4.
ለየሱስ የፀሐይ ጮራ
ልሆን እችላለሁ
ሁልጊዜ ካገለገልሁም
ከላይ እኖራለሁ
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#270h
ወደኛ የሱስ ሲመጣ
#268h
አውቃለሁ ይወደኛል
#269h
እከተላለሁ
#277h
ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ
#276h
እንድናበራ የሱስ ያዘናል