ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #270h / Song #270h

ወደኛ የሱስ ሲመጣ

When He Cometh

ምድብ / Category: የልጆች / Children
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ወደኛ የሱስ ሲመጣ ልጆቹን ሊጠራ
የርሱ ዕንቁዎች
ክቡር ዕንቁዎች
ውዶቹ ልጆች
እንደ ማልዳ ከዋክብት
በሰማይ ሊበሩ
ለዘላለም በደስታ
ክብሩን ሊዘምሩ
2.
ያድመናል ያድመናል
ጻድቃን ለመንግሥቱ ብሩኮቹን ብፁዖቹን
ውዶቹን ልጆች
3.
ታናሽ ልጆች
ታናሽ ልጆች
ጌታን የሚወዱ
ብፁዓን ቅዱሳን ናቸው ውዶቹ ልጆች
100%
100%