ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #269h / Song #269h

እከተላለሁ

I Will Follow Thee

ምድብ / Category: የልጆች / Children
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
የሱስ ሆይ ልከተልህ ስትጠራኝ እሰማለሁ
በፍቅርህም አምናለሁ
ወደ ቤትህ ምራኝ
እከተላለሁ እከተላለሁ
እከተላለሁ ወደ ምትመራኝ
2.
መንገድ ይጠፋብኛል እግሮቼም ይስታሉ
ደካማም እሆናለሁ
አንተ ብርታቴ ነህ
3.
ችግርም ቢቃወመኝ መንገዴም ቢዘጋብኝ
እድናለሁ ባምላኬ
ምራኝ ባካሔዴ
100%
100%