1.
እንድናበራ የሱስ ያዘናል
እንደ ትንሽ ሻማ ሌት የሚያበራ በጨለማ ዓለም እናብራ
ባለህበቱ ባለሁበት
2.
እንድናበራ ሁልጊዜ ለርሱ መብራታችንም እንዳይጠፋብን ከሰማይ ያየናል እናብራ ባለህበቱ ባለሁበት
3.
ለሰዎች ሁሉ መብራት እናሳይ በዚህ ትልቅ ዓለም ጨለማ አለ ኃጢዓት ሐዘን ችግር የሞላ
አንተ አብራ እኔም ላብራ
4.
አብራ ይለናል ለርሱ ስንሠራ
ኃጢዓተኛ ሁሉ ክርስቶስን ሊያይ
ሁልጊዜ ይረዳል እናብራ ባለህበቱ ባለሁበት