ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #274h / Song #274h

ሥራ አለህ ወይ ጌታ

Master, Hast Thou Work for Me

ምድብ / Category: የልጆች / Children
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ሥራ አለህ ወይ ጌታ በደስታ እሠራለሁ
ኃይል ዕውቀትም የለኝም
ግን ልሠራ እወዳለሁ
እጆቼ ቢደክሙብኝ
ግን ትንሽ እሠራለሁ
ሥራ አለህ ወይ ጌታ
በደስታ እሠራለሁ
2.
ከዛሬ አስተምረኝ
ከእውነቱ መጽሐፍህ መንገድህን ልከተል
ፈቃድህን እንድፈጽም
ልብና እጄን ግዛ
ላገልግልህ አምላኬ
3.
በየቀኑ ዘር ልዝራ
ፍቅር ደግነት ላሳይ
አንተ በፍቅር እርዳኝ እንዳምንብህ አስተምረኝ ፈቃዴ ነው አስተምረኝ
ከዛሬ ላገልግልህ
100%
100%