ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #275h / Song #275h

ለየሱስ ሥራ

Toiling for Jesus

ምድብ / Category: የልጆች / Children
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
በደስታ ለየሱስ እንሠራለን
ልናደርግ የምንችለውን ሁሉ
ከአምላክ የተሰጠንን ተግባር
በእምነት ሥራችን እንፈጽም
ለየሱስ ሥራ
በታማኝነት
ዕድሜህን ሁሉ
ለየሱስ ሥራ
በወዳጅህ ወይን ቦታ
2.
በደስታ ታሪኩን
እናውራለት ፍቅ ሩን
በዓለም ላሉ ሟቾች
የ አብን ክብር
እናሰማለት ፍቅሩም
በነፃ ይሰጠናል
3.
በትህትና ጌታን እንከተል
የአምላክን ዱካ ተከትለን
የራቁትን ወደርሱ አድመን
ወደ አምላክ በግ እየመራን
100%
100%